ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ትዕቢት በእግዚአብሔርም ሆነ በሰው ዘንድ የተጠላ ነው፤ ፍትሕን ማጓደል በሁለቱም ዘንድ የተወገዘ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ትዕቢት በእግዚአብሔርና በሰው ዘንድ የተጠላ ነው፥ ከሁሉም ዐመፅ ትከፋለች። ምዕራፉን ተመልከት |