ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ትዕቢት በእግዚአብሔርና በሰው ዘንድ የተጠላ ነው፥ ከሁሉም ዐመፅ ትከፋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ትዕቢት በእግዚአብሔርም ሆነ በሰው ዘንድ የተጠላ ነው፤ ፍትሕን ማጓደል በሁለቱም ዘንድ የተወገዘ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |