ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ባልንጀራህን በሳተበት ሁሉ አትንቀፈው፥ በነቀፋህም ምንም ክፉ ነገር የምታደርግበት አይኑር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በባልንጀራህ ላይ በምንም ዓይነት በበደሉ ቂም አትያዝበት፥ በቁጣ ተነሣሥተህ ምንም ነገር አታድርግ። በበደሉ ቂም አትያዝበት፤ በቁጣ ተነሣሥተህ ምንም ነገር አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |