ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 መንግሥትም ስለ ዐመፅና ክርክር፥ ስለ ገንዘብም፥ ካንዱ ወገን ወደ ሌላው ወገን ትፈልሳለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ፍትሕን በማዛባት በንዋይ የተነሣ ነጻነት፥ ከአንድ ሕዝብ ወደ ሌላ ሕዝብ ይዛወራል። ምዕራፉን ተመልከት |