ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 10:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንግዲህ ትቢያና ዐመድ የሚሆን፥ በሕይወትም ሳለ ሰውነቱ የሚተላ ሰው ለምን ይታበያል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አፈርና አመድ የሆነ ሰው ስለምን ይታበያል? እሱ ገና በሕይወቱ ሳለ የሆድ ዕቃው የበሰበሰ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |