ቅርንጫፎቻቸው በለጋነታቸው ይሰባበራል፤ ፍሬያቸው ዋጋ ቢስ፥ ያልበሰለና፥ ለምንም የማይጠቅም ይሆናል።
ቅርንጫፎችዋም ሳያድጉ ይሰበራሉ፥ ፍሬያቸውም ለመብል የማይሆን ከንቱ ጨርቋ ነው፤ ጊዜው አይደለምና፥ ለመብላትም አይገባምና።