ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከሕግ ውጭ የተወለዱ ልጆች፥ በፍርድ ቀን የወላጆቸቸውን ክፋት ይመሰክራሉና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከክፉዎች ሰዎች መኝታ የሚወለዱ ልጆችም በተመረመሩ ጊዜ ለእናትና አባታቸው ክፋት ምስክሮች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |