ጥቂት መከራ ተቀብለዋል፤ በረከታቸው ግን ታላቅ ይሆናል፤ እግዚአብሔር ፈትኗቸው ለእርሱ የተገቡ ሆነው አግኝትዋቸዋልና።
ጥቂት መከራ ተቀብለው ብዙ ክብር ያገኛሉ። እግዚአብሔር ፈትኗቸው ለእርሱ የተገቡ ሆነው አግኝትዋቸዋልና።