ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጥቂት መከራ ተቀብለው ብዙ ክብር ያገኛሉ። እግዚአብሔር ፈትኗቸው ለእርሱ የተገቡ ሆነው አግኝትዋቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጥቂት መከራ ተቀብለዋል፤ በረከታቸው ግን ታላቅ ይሆናል፤ እግዚአብሔር ፈትኗቸው ለእርሱ የተገቡ ሆነው አግኝትዋቸዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |