ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የተቀጡ ሆነው በሰዎች ፊት ቢታዩም፥ ተስፋቸው ግን በዘላለማዊነት የለመለመ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 በሰው ፊትም ቢፈረድባቸው ተስፋቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ሞት የሌለባት ፍጽምት ሕይወት ናት። ምዕራፉን ተመልከት |