ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን፥ እርሱም እነርሱን ፈተናቸው፤ እንደ ንጹሕ የተቃጠለ መሥዋዕትም ተቀበላቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወርቅ በከውር እንዲፈተን ፈተናቸው፤ እንደሚቃጠል መሥዋዕትም ተቀበላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |