የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 3:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ክፉዎች ግን ጻድቁን ንቀዋልና፥ ከእግዚአብሔርም ርቀዋልና፥ እንደ ሐሳባቸው የሚገባቸውን ቅጣት ይቀበላሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ክፉ​ዎች ሰዎች ግን እን​ዳ​ሰቡ ክፉ ፍር​ድን ያገ​ኛሉ፥ እው​ነ​ት​ንም ያቀ​ለሉ ሰዎች ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ራቁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 3:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች