ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በእርሱ የሚያምኑ እውነትን ያውቃሉ፤ ታማኞች የሆኑም፥ ክብርና ምሕረት የቅዱሳን ፈንታ ነውና፥ እርሱም ስለ እነርሱ ይቆማልና፥ በፍቅር ከእርሱ ጋር ጸንተው ይኖራሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በእርሱ የሚያምኑ ሰዎች እውነትን ያውቃሉ፤ ጸጋና ምሕረት ለመረጣቸው ነውና፥ የተገለጠ ጕብኝቱም ለጻድቃኑ ነውና ምእመናን በእርሱ ፍቅር ጸንተው ይኖራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |