ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በእርግጥም ጥበብንና ሥነ ሥርዓትን ያቃለሉ ጐስቋሎች ናቸው፤ ተስፋቸው ከንቱ፥ ልፋታቸው መና፥ የጥረታቸው ውጤትም ትርፍ አልባ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጥበብንና ተግሣጽን የሚንቁ ሰዎች ጐስቋሎች ናቸው፤ አለኝታቸው ከንቱ ነው፤ ድካማቸውም፥ መከራቸውም ጥቅም የሌለው ነው፤ ሥራቸውም ከንቱ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከት |