ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ክፉዎች ሰዎች ግን እንዳሰቡ ክፉ ፍርድን ያገኛሉ፥ እውነትንም ያቀለሉ ሰዎች ከእግዚአብሔር ራቁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ክፉዎች ግን ጻድቁን ንቀዋልና፥ ከእግዚአብሔርም ርቀዋልና፥ እንደ ሐሳባቸው የሚገባቸውን ቅጣት ይቀበላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |