ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 3:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ጥበብንና ተግሣጽን የሚንቁ ሰዎች ጐስቋሎች ናቸው፤ አለኝታቸው ከንቱ ነው፤ ድካማቸውም፥ መከራቸውም ጥቅም የሌለው ነው፤ ሥራቸውም ከንቱ ነው፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በእርግጥም ጥበብንና ሥነ ሥርዓትን ያቃለሉ ጐስቋሎች ናቸው፤ ተስፋቸው ከንቱ፥ ልፋታቸው መና፥ የጥረታቸው ውጤትም ትርፍ አልባ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |