አሳፋሪ ሞት እንፍረድበት፤ እግዚአብሔር ያድነዋልና፤ ወይም እርሱ ያድነኛል ብሏልና በማለት ክፉ ሰዎች ይሳለቃሉ።
እንደ ቃሉ ረዳት ይሆነው እንደ ሆነ የከፋና የተዋረደ ሞትን እንፍረድበት።