ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እንግዲህ እነርሱ እንዲህ አሰቡ፤ በዚህም ሳቱ፤ ምክንያቱም ጥላቻቸው አሳውሯቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ይህን ነገር አሰቡ፤ በዚህም ሳቱ፤ ክፋታቸው የልብ ዕውሮች አድርጋቸዋለችና። ምዕራፉን ተመልከት |