ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እንደ ቃሉ ረዳት ይሆነው እንደ ሆነ የከፋና የተዋረደ ሞትን እንፍረድበት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አሳፋሪ ሞት እንፍረድበት፤ እግዚአብሔር ያድነዋልና፤ ወይም እርሱ ያድነኛል ብሏልና በማለት ክፉ ሰዎች ይሳለቃሉ። ምዕራፉን ተመልከት |