ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በተንኰልና በስቃይ እንፈትነው፤ ደግነቱን እንመርምር፤ ትዕግስቱንም እንፈትነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ቅንነቱንም እናውቅ ዘንድ በስድብና በመከራ እንመርምረው። ትዕግሥቱንም በክፉ እንፈትነው። ምዕራፉን ተመልከት |