የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሁለቱንም እንዲፈውሳቸው ሩፋኤል ተላከ። ከጦቢት ዐይን የእግዚአብሔርን ብርሃን እንዲያይ ዓይኑ ላይ ያለውን ነጥብ ሊያጠፋለት፥ የራጉኤል ልጅ ሣራን ደግሞ ለጦቢት ልጅ ለጦብያ በሙሽርነት በመስጠት፥ ከአጋንንት ሁሉ ከከፋው ከአስሞዴዩስ ለማስጣል፥ በእርግጥም ከሁሉም አድናቂዎች ይልቅ የምትገባው ለጦብያ ነበርና፤ በተመሳሳይ ጊዜ ጦቢት ከግቢው አጥር ሲመለስ ሳለ የራጉኤል ልጅ ሣራ ከነበረችበት ክፍል ወደ ታች ደረጃውን በመውረድ ላይ ነበረች።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሩፋ​ኤ​ል​ንም ላከው፤ ሁለ​ቱን ያድ​ና​ቸው ዘንድ፥ ከጦ​ቢ​ትም ዐይን ብል​ዙን ያጠ​ፋ​ለት ዘንድ፥ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ሳራ​ንም ሚስት ልት​ሆ​ነው ለጦ​ቢት ልጅ ለጦ​ብያ ይሰ​ጣት ዘንድ፥ ክፉ ጋኔን አስ​ማ​ን​ድ​ዮ​ስ​ንም ይሽ​ረው ዘንድ፥ ጦብያ ይወ​ር​ሳ​ታ​ልና። በዚ​ያም ወራት ጦቢት ተመ​ልሶ ወደ ቤቱ ገባ፤ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ሳራም ከሰ​ገ​ነቷ ወረ​ደች።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 3:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች