ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 3:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዚህ ጊዜ የሁለቱ ጸሎት በእግዚአብሔር ክቡር (ሕልውና) ፊት ተቀባይነትን አገኘ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 የሁለቱም ጸሎታቸው በእግዚአብሔር በገነነ ጌትነቱ ፊት ተሰማ። ምዕራፉን ተመልከት |