የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጐረቤቶቼ ሳቁብኝ እንዲህም አሉ፦ “ይህ ሰው ምንም አይፈራም፤ እንዲህ ያለ ሥራ በመስራቱ ሊገድሉት ፈልገው ሸሽቶ አምልጦ ነበር፤ አሁንም የሞቱትን ሰዎች ሬሳ ይቀብራል።”

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጎረ​ቤ​ቶ​ችም ሳቁ​ብኝ፤ እን​ዲ​ህም አሉ፥ “ይህ ሰው ስለ​ዚህ ሥራ እገ​ደ​ላ​ለሁ ብሎ አይ​ፈ​ራ​ምን? ንጉሥ የገ​ደ​ላ​ቸ​ውን ይቀ​ብ​ራ​ልና።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 2:8
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች