ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 2:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በዚያች ሌሊት ታጠብሁና ከግቢው አጥር ስር ተኛሁ፤ ሙቀት ስለ ነበረ ፊቴን አልሸፈንሁትም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በዚያችም ሌሊት ከቀብር ተመለስሁ፤ ረክሼም ስለነበር በዕድሞው ሥር አደርሁ፤ ዓይኖች ግን ተገልጠው ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |