ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 2:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ጎረቤቶችም ሳቁብኝ፤ እንዲህም አሉ፥ “ይህ ሰው ስለዚህ ሥራ እገደላለሁ ብሎ አይፈራምን? ንጉሥ የገደላቸውን ይቀብራልና።” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ጐረቤቶቼ ሳቁብኝ እንዲህም አሉ፦ “ይህ ሰው ምንም አይፈራም፤ እንዲህ ያለ ሥራ በመስራቱ ሊገድሉት ፈልገው ሸሽቶ አምልጦ ነበር፤ አሁንም የሞቱትን ሰዎች ሬሳ ይቀብራል።” ምዕራፉን ተመልከት |