ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 2:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኔም አለቀስሁ። ፀሐይ በጠለቀች ጊዜ ሄድሁና ጉድጓድ ቆፈርሁ ቀበርሁትም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከዚህም በኋላ አለቀስሁ፤ ፀሐይም በገባ ጊዜ ሄጄ መቃብር ቆፍሬ ቀበርሁት። ምዕራፉን ተመልከት |