የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 50:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከመሠዊያው ምድጃ አጠገብ ቆሞ፥ ከካህናቱ እጅ ድርሻዎቹን ሲቀበል፥ የሊባኖስ ዝግባ በቅጠሉ እንደሚሸፈን፥ በዘንባባ ግንዶች እንደተከበበ ሁሉ፥ እርሱንም ወንድሞቹ ከበውት አክሊል ይሆኑታል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከካ​ህ​ና​ቱም እጅ የመ​ሥ​ዋ​ዕ​ቱን ሥጋ ክፍል በተ​ቀ​በለ ጊዜ፥ በመ​ሠ​ዊ​ያው አጠ​ገብ ይቆም ነበር፤ ወን​ድ​ሞ​ቹም በዙ​ሪ​ያው ቁመው ይጋ​ር​ዱት ነበር፤ እንደ ሊባ​ኖስ ለጋ ዝግ​ባና እንደ ዘን​ባ​ባም ዛፍ ይከ​ቡት ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 50:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች