የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 40:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የመከራ ዕጣ ለሰዎች ተፈጥሯል፤ በአዳም ልጆች ላይ ከባድ ቀንበር ተጭኗል፤ ከእናታቸው ማሕፀን ከወጡበት ዕለት ጀምሮ፥ ወደ ሁሉም እናት እስኪመለሱ ድረሰ፥ እንዲሁ ይኖራሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሰው የተ​ፈ​ጥ​ሮው መከራ ታላቅ ነው፤ ከእ​ና​ታ​ቸው ማኅ​ፀን ከሚ​ወ​ጡ​በት ጀምሮ በሁሉ እናት ሆድ እስ​ኪ​ቀ​በሩ ድረስ በአ​ዳም ልጆች ላይ ከባድ ሸክም አለ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 40:1
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች