ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የሰው የተፈጥሮው መከራ ታላቅ ነው፤ ከእናታቸው ማኅፀን ከሚወጡበት ጀምሮ በሁሉ እናት ሆድ እስኪቀበሩ ድረስ በአዳም ልጆች ላይ ከባድ ሸክም አለ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የመከራ ዕጣ ለሰዎች ተፈጥሯል፤ በአዳም ልጆች ላይ ከባድ ቀንበር ተጭኗል፤ ከእናታቸው ማሕፀን ከወጡበት ዕለት ጀምሮ፥ ወደ ሁሉም እናት እስኪመለሱ ድረሰ፥ እንዲሁ ይኖራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |