ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እንግዲህ አሁን በሙሉ ልበ፥ ለዛ ባለው ድምፅ፥ የእግዚአብሔርን ስም ባርክ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 አሁንም በፍጹም ልቡናችሁ፤ በፍጹምም አንደበታችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ ሁልጊዜም ለስሙ ምስጋና አቅርቡ። ምዕራፉን ተመልከት |