ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 39:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 “ይኸኛው ከዚያኛው የባስ ነው” ማለት የለብህም፤ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ሁሉም ምንነቱን ያሳያል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 “ይህን ክፉ ፈጠርህ፤ ያንም አሳመርህ” የሚለው የለም። ሁሉን ቀኑ ይገልጠዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |