ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እነርሱን የሚያስጨንቅ፥ ልባቸውንም የሚያሸብር፥ ዕለተ ሞታቸው ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ዕለተ ሞትን ማሰብ በአዳም ልጆች ሁሉ ላይ የምታስደነግጥና ልብንም የምታስፈራ ናት። ምዕራፉን ተመልከት |