ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በከበረ ዙፋን ላይ ከተቀመጠው ሰው ጀምሮ፥ በትቢያና በአመድ ላይ እስከወደቀው ምስኪን ድረስ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በመንግሥት ዙፋን ከሚቀመጥ ንጉሥ ጀምሮ በዐመድና በትቢያ ላይ እስከሚተኛ ድሃ ድረስ፥ ምዕራፉን ተመልከት |