ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከፋይ ከለበሰው፥ ዘውድ ከደፋው ጀምሮ፥ ማቅ እስከለበሰው ድረስ ቁጣና ቅናት፥ ብጥብጥና ሁከት፥ የሞት ፍርሃት፥ ምቀኝነት፥ ግጭትም በሰፊው ነግሠዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ቀይ ግምጃ ከሚለብስና ዘውድ ከሚቀዳጅ ጀምሮ የተናቀ ልብስን እስከሚለብስ ድረስ፥ ምዕራፉን ተመልከት |