ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሌት እንኳ ባልጋው ላይ ባረፈ ጊዜ፥ መኝታው ጭንቀቱን ያባብስበታል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ቍጣና ቅንዓት፥ ንዝንዝና ሁከት፥ ሞትን መፍራትና ክርክር፥ ሐሜትም አለ፤ በመኝታው በተኛ ጊዜ የሌሊት እንቅልፍ አሳቡን ይለውጠዋል። ምዕራፉን ተመልከት |