ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 40:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለማረፍ እንደተጋደመ ብዙም ሳይቆይ፥ እንደ ቀኑ ሁሉ በእንቅልፍ ልቡም ቅዠቶች ያስጨንቁታል፤ ከጦርነት እንዳመለጠ፥ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ዕረፍቱ ጥቂት ወይም እንደ ኢምንት ነው፤ ይህ ሁሉ በመኝታው ይታወቃል፤ አንድ ጊዜ እንደ ሸንጎ ተከማችቶ ያገኘዋል፤ ከሰልፍ እንደሚሸሽ ሰውም የልቡናውን ምክር ያወላውላታል። ምዕራፉን ተመልከት |