የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 14:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሕ​ዛብ ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል። ሕዝ​ቡም በእ​ርሱ ያም​ናሉ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ወገ​ኖ​ቹን ከፍ ከፍ ያደ​ር​ጋ​ቸ​ዋል። በእ​ው​ነ​ትና በቅ​ን​ነት እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሚ​ፈሩ ሰዎች ሁሉ ደስ ይላ​ቸ​ዋል፤ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም ቸር​ነ​ትን ያደ​ር​ጋሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በጽድቅ የዘመናትን አምላክ ይባርካሉ። በእነዚህ ቀኖች የዳኑ እስራኤላውያን ከልባቸው እግዚአብሔርን ያስታውሱታል። ወደ ኢየሩሳሌም ይመጣሉ ይሰበሰባሉም፥ ከዛ በኋላም የእነሱ በምትሆን በአብርሃም ምድር ላይ ያለ ሥጋት ይኖራሉ። ከልባቸው እግዚአብሔርን የሚወዱ ደስ ይላቸዋል፤ ኃጢአትንና ክፋትን የሚያደርጉ ግን ከምድር ይጠፋሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 14:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች