ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “ልጄ ሆይ! አሁንም ከነነዌ ውጣ፤ ነቢዩ ዮናስ የተናገረው ነገር በግድ ይደረጋልና። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አሁንም ልጆቼ ሆይ ይህን ግዴታ እጥልባችሁአለሁ፤ ከልባችሁ እግዚአብሔርን አገልግሉ፤ እርሱን ደስ የሚያሰኘውን ነገር አድርጉ፤ ልጆቻችሁም ጽድቅን እንዲያደርጉ፥ ምጽዋትን እንዲያሰጡ፥ እግዚአብሔርን እንዲያስታውሱና ስሙን ሁልጊዜ ከልባቸውና በሙሉ ኃይላቸው እንዲባርኩ ግዴታ ጣሉባቸው። ምዕራፉን ተመልከት |