ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 14:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አሕዛብም ሁሉ በእውነት ወደ እርሱ ይመለሳሉ፤ እግዚአብሔርንም ይፈሩታል፤ ጣዖቶቻቸውንም ይጥላሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በምድር ያሉ ሰዎች ሁሉ ይለወጣሉ፥ ከልብም ጌታን ያከብራሉ፤ ሁሉም ወደ ስህተት የመሩአቸውን ጣዖቶቻቸውን ይተዋሉ፥ ምዕራፉን ተመልከት |