የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ራጉ​ኤ​ልም ተነ​ሥቶ ሚስቱ ሣራ​ንና፥ የገ​ን​ዘ​ቡን እኩ​ሌታ፥ አገ​ል​ጋ​ዮ​ችን፥ ከብ​ቶ​ች​ንም፥ ብሩ​ንም ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በደስታ ሸኛቸው፤ ጦብያን ሲሰናበተው እንዲህ አለው “ልጄ ደኀና ሁን፥ መልካም ጉዞ፥ የሰማዩ ጌታ አንተንና ሚስትህ ሣራን ሞገስ ይሁናችሁ፥ ከመሞቴ በፊት ልጆቻችሁን ለማየት ያብቃኝ።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 10:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች