ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 10:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በደስታ ሸኛቸው፤ ጦብያን ሲሰናበተው እንዲህ አለው “ልጄ ደኀና ሁን፥ መልካም ጉዞ፥ የሰማዩ ጌታ አንተንና ሚስትህ ሣራን ሞገስ ይሁናችሁ፥ ከመሞቴ በፊት ልጆቻችሁን ለማየት ያብቃኝ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ራጉኤልም ተነሥቶ ሚስቱ ሣራንና፥ የገንዘቡን እኩሌታ፥ አገልጋዮችን፥ ከብቶችንም፥ ብሩንም ሰጠው። ምዕራፉን ተመልከት |