የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዚያን ጊዜ ሩፋኤል ሁለቱንም ለብቻቸው ገለል አደረገና እንዲህ አላቸው፦ “እግዚአብሔርን ባርኩ፥ ያደረገላችሁንም በሕያዋን ሁሉ ፊት ምስጋናውን አውሩ፥ ስሙንም ባርኩ፥ አመስግኑም። የእግዚአብሔርን ሥራ ለሰዎች ሁሉ በሚገባ አስታወቁ፥ እሱን ከማመስገን ቸል አትበሉ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሩፋ​ኤ​ልም ያን​ጊዜ ሁለ​ቱን ሁሉ ጠራ​ቸው፤ ገለል አድ​ር​ጎም እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት፤ ለእ​ር​ሱም ተገዙ፤ ለስ​ሙም ምስ​ጋና አቅ​ርቡ፤ ስላ​ደ​ረ​ገ​ላ​ች​ሁም በጎ ነገር ሁሉ በሰው ሁሉ ፊት እመ​ኑ​በት፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት፤ ስሙ​ንም አመ​ስ​ግኑ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም ሥራ በክ​ብር ተና​ገሩ፤ ተአ​ም​ራ​ቱ​ንም ግለጡ፤ እር​ሱ​ንም ከማ​መ​ስ​ገን ቸል አት​በሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች