ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የንጉሥን ምሥጢር ደብቆ መያዝ መልካም ነው፥ የእግዚአብሔርን ሥራዎች ግን መግለጥና መናገር ያስፈልጋል፥ መልካምን አድርጉ፥ ክፉም አይደርስባችሁም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የመንግሥትን ምሥጢር ሊሰውሩት፥ የእግዚአብሔርን ሥራ ግን በክብር ሊገልጡት ይገባልና፤ መከራም እንዳታገኛችሁ በጎ ሥራን ሥሯት። ምዕራፉን ተመልከት |