ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጦብያም ጠራውና “ካመጣኸው ገንዘብ ሁሉ ግማሹን ውሰድና በሰላም ሂድ።” አለው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ያንም መልአክ ጠርቶ እንዲህ አለው፥ “ከእናንተ ጋር ካመጣችሁት ሁሉ እኩሌታውን ይዘህ በደኅና ሂድ።” ምዕራፉን ተመልከት |