የዓሣውን ሐሞት በዐይኖቹ ላይ ቀባው፥ መድኀኒቱ የዐይኖቹን ነጥቦች እንዲወድቁ ያደርገዋል፥ የአባትህ ብርሃንን ያያል እንጂ ከአሁን በኋላ ዕውር አይሆንም።”
ሐናም ሮጣ የልጅዋን አንገት አቅፋ፥ “ልጄ ሆይ፥ ካየሁህ እንግዲህ ልሙት” አለችው፤ ሁለቱም አለቀሱ።