ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሐናም ሮጣ የልጅዋን አንገት አቅፋ፥ “ልጄ ሆይ፥ ካየሁህ እንግዲህ ልሙት” አለችው፤ ሁለቱም አለቀሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የዓሣውን ሐሞት በዐይኖቹ ላይ ቀባው፥ መድኀኒቱ የዐይኖቹን ነጥቦች እንዲወድቁ ያደርገዋል፥ የአባትህ ብርሃንን ያያል እንጂ ከአሁን በኋላ ዕውር አይሆንም።” ምዕራፉን ተመልከት |