ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሐና ሮጣ በልጇ አንገት ላይ ተጠምጥማ “ልጄ አየሁህ፥ ከእንግዲህ ወዲህ ግድ የለም ልሙት።” አለችው፤ ታለቅስም ጀመር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ጦቢትም ወደ ደጅ ወጣ፤ ተሰነካከለም፤ ልጁም ሮጦ አባቱን አነሣው። ምዕራፉን ተመልከት |