ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 11:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሩፋኤል ጦብያን ወደ አባቱ ከመድረሱ በፊት እንዲህ አለው “የአባትህ ዐይኖች እንደሚከፈቱ አውቃለሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አንተ ግን ያን ሐሞት ያባትህን ዐይን ኳለው፤ በተኳለም ጊዜ ዐይኖቹን ያሻል፤ ብልዙም ከዐይኑ ይወጣል፤ በደኅናም ያያል።” ምዕራፉን ተመልከት |