የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 38:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከመስፉ አጠገብ የሚቀመጠውም አንጥረኛ እንዲሁ ነው። ከብረቱ ምን እንደሚቀርጽ ያስባል፥ የእሳቱ ወላፈን ቆዳውን ይለበልበዋል፥ ከወናፉ ሙቀትም ጋር ይታገላል፥ የመዶሻው ድምፅ ያደነቁረዋል፥ ዐይኖቹም በሚያወጣቸው ቅርጾች ላይ ተተክለዋል፥ ቀልቡን በሥራው ላይ ያሳርፋል፥ ሥራውንም በሚገባ ካላጠናቀቀ ቢመሽ እንኳ አያርፍም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በወ​ናፍ አጠ​ገብ የሚ​ቀ​መጥ፥ የብ​ረ​ት​ንም ሥራ የሚ​ማር አን​ጥ​ረኛ እንደ እርሱ ነው። የወ​ና​ፉም ጢስ ሰው​ነ​ቱን ያሻ​ክ​ረ​ዋል። እሳ​ቱም ሰው​ነ​ቱን ያቀ​ል​ጣ​ታል፤ የመ​ዶ​ሻ​ውም ድምፅ ጆሮ​ውን ያደ​ነ​ቍ​ረ​ዋል። ዐይ​ኖ​ቹም ወደ መሣ​ሪ​ያው ይመ​ለ​ከ​ታሉ፤ በል​ቡም ሥራ​ውን ይጨ​ርስ ዘንድ ያስ​ባል፤ ትጋ​ቱም መሣ​ሪ​ያ​ው​ንና ወና​ፉን ያሳ​ምር ዘንድ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 38:28
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች