Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ሲራክ 38:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 ሠራተኞችና የእጅ ባለሙያዎችም፥ ቀን ከሌት ይደክማሉና እንዲሁ ናቸው። ማኀተሞች የሚቀርጹ፥ አዳዲስ ንድፋቸውንም መልሰው የሚቀርጹ፥ ሥራቸውንም ለማጠናቀቅ ሌትም የሚሠሩ፤ ባተሌዎች በመሆናቸው ጥበብን ለመቅሰም ጊዜ አይኖራቸውም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 ሌሊቱ ቀን የሚ​ሆ​ን​ባ​ቸው ጠራ​ቢና የጠ​ራ​ቢ​ዎች አለቃ፥ የማ​ኅ​ተም ቅርጽ የሚ​ቀ​ር​ጹና የሚ​ያ​ለ​ዝቡ ሰዎች እንደ እርሱ ናቸው፤ እነ​ዚ​ህም አሳ​ባ​ቸው ሁሉ በየ​መ​ልኩ መስ​ለው ይሠሩ ዘንድ ነው፤ ምክ​ራ​ቸ​ውም ሁሉ ማኅ​ተ​ሙን ማለ​ዘ​ብን ይጠ​ነ​ቀቁ ዘንድ ነው፤ ትጋ​ታ​ቸ​ውም ሥራ​ቸ​ውን ይፈ​ጽሙ ዘንድ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ሲራክ 38:27
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች